Qumuqta qilghuchi yo'q.

ለዛሬ ብቻ እያልን የምንተገብራቸዉ ነገሮች ዋጋ ያስከፍሉናል

"ለዛሬ ብቻ ብጨፍር ምን ችግር አለዉ።"

"ለዛሬ ፀጉሬ ቢታይስ ሰርጌ አይደል"

ለዛሬ ብቻ ባዋራዉ ምንችግር አለዉ....

የ"ዛሬ ብቻ" ጥርቅሞች ብዙ አስቀያሚ ነገሮች ዉስጥ ያሰምጡናል።

በፍፁም አላደርገዉም ብለን ምንላቸዉን ነገሮች በ"ዛሬ ብቻ" መደለያ ቀለል የለ ነገር አድርገን ስናየዉ ራሳችንን እናገኘዋለን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group