Terjemahan tidak mungkin.
የሴት ልጅ ትልቁ ጉልበቷ ዝምታዋ ነው
Silence is a woman's greatest power nw
ሴት ልጅ ዝም ስትል በዙሪያዋ ያለውን environment ነው ምትቆጣጠረው
ለምን?
የሴትልጅ ዝምታዋ በጣም እያስተዋልኩ ነው፣ ቆዳህን አልፌ እያየውክ ነው ፣በዝምታዬ ውስጥ Xray እያደረኩህ ነው ግን የተናገርኩ ቀን ...........እንዲህ ያሉ powerochn የያዘ ነው።
 
Ustaz kalid kebrom
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan