7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

🔹قال الشيخ ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله:

تأملوا القرآن يا إخوة ! وتدبروه ، القرآن ينمي الإيمان ، والقرآن ينمي التوحيد ، والقرآن – إذا فهمته – صرت من أتباع الرسل في دينهم وعقيدتهم ومنهجهم ، قال تعالى:

(شَرَعَ لَكُمْ مِنَ الدِّينِ مَا وَصَّى بِهِ نُوحاً وَالَّذِي أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ وَمَا وَصَّيْنَا بِهِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَى وَعِيسَى أَنْ أَقِيمُوا الدِّينَ وَلا تَتَفَرَّقُوا فِيهِ )

(الشورى: من الآية13) ،

الدين : التوحيد ، أقيموا هذا التوحيد ، إذا أقمت التوحيد ؛ استقام لك كل شيء ..

محاضرة : التوحيد أولاً

🎤 ሸኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል መድኸሊ

ሐፊዘሁላሁ እንዲህ ይላሉ : -

" ወንድሞች ሆይ ቁርኣንን አስተውሉት አስተንትኑትም ቁርኣን ኢማንን ያሳድጋል

ቁርኣን ተውሒድን እየጨመረ እንዲሄድ ያደርጋል ቁርኣን ከተገነዘብከው የነብያቶች ተከታይ ትሆናለህ

በዲናቸው በዐቂዳቸው በሚንሃጃቸው

አላህ እንዲህ ብሏል

" ከዲንም ደነገገላችሁ ኑሕን አደራ ያለበትን ወዳንተም ያወረድነው ኢብራሂምንም ሙሳንም ዒሳንም አደራ ያልንበት ዲናቹሁን ቀጥ አድርጋችሁ አቁሙ በእርሱም አትናጉ "

ሹራ : ( 13 )

ዲን ማለት ተውሒድ ነው ይህን ተውሒድ አቁሙ ተውሒድን ካቆምክ ሁሉ ነገር ቀጥ ይልልሃል ( ይስተካከልልሃል )

#islam #quran #islamedia

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group