ምርጡ ምግብ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما أكَلَ أحَدٌ طَعامًا قَطُّ، خَيْرًا مِن أنْ يَأْكُلَ مِن عَمَلِ يَدِهِ، وإنَّ نَبِيَّ اللَّهِ داوُدَ عليه السَّلامُ، كانَ يَأْكُلُ مِن عَمَلِ يَدِهِ.﴾
“አንድ ሰው በእጁ ሰርቶ እንደተመገበው አይነት መልካም ምግብን አልተመገበም። የአላህ ነቢይ ዳውድ (عليه السلام) በእጃቸው የሰሩትን ነበር የሚመገቡት።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2072