Translation is not possible.
አንድ ሰው ዐሊሙን እንዲህ ሲል ጠየቃቸው "ስራዬ ኢኽላስ እንዳለው በምንድነው የማውቀው?"
ዐሊሙም ሲመልሱ እንዲህ አሉ "ሰርተህ ያንን መልካም ነገር የምትረሳው ከሆነ ያ ስራህ ኢኽላስ አለው ማለት ነው" ብለው መለሱለት።
======
እኛስ የት ነው ያለነው?
Send as a message
Share on my page
Share in the group