Translation is not possible.
አቡ ሁሬይራ رضی الله عنه
እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል
አላህዱንያ ውስጥ ካሉ ሰዎች መካከል ወዳጁን ወስጀበት ከኔ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ
ትዕግስት ላደረገሙዕሚን ባሪያዬ የምሰጠው ሽልማት ጀነትን እንጂ ሌላ አይደለምይላል፡፡
ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group