Translation is not possible.

እኛ ሙስሊሞች በአሁን ሰዓት ልያሳስበንና ልያስጨንቀን የምገባው የፊሊስጤማውያን ጉዳይ ነው በለላ ጉዳይ የተጠመዳችሁ እህት ወንድሞቼ ሃሳባችሁን ሰብሰብ አድርጉና በዱዓ እንገዛቸው መረጃችን ሁሉ ስለፊሊስጤም መሆን አለበት።

ስለ ፊሊስጤማውያን ጉዳይ መረጃ ምያደርሱ ወንድሞቻችንንም አላህ ይጠብቃቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group