Translation is not possible.

የቁጣ ደቂቃዎች የአመታት አብሮነታችንን ሊያወድሙት አይገባም። የተጨቃጨቅንባቸው ክስተቶች የዘመናት ፍቅራችንን ሊያስረሱን አይቻላቸውም። ውለታቸውን አንረሳም። የሰጡንን ክብር አቧራ አናለብስም። ይህን ስሜት የምትገልፅ አንዲት አያ አለች።

وَلَا تَنسَوُا الْفَضْلَ بَيْنَكُمْ

Send as a message
Share on my page
Share in the group