Translation is not possible.
አረብ ሀገራት በሙሉ ቢነቁ ይህ ወቅት ጥሩ አጋጣሚ የሆነ ጮማ ወቅት ነው አለም በሙሉ በአንድ ድምፅ ተነስቶ እየተቃወመ ያለበት ጥሩ አጋጣሚ የሆነ ወቅት
👉ነዳጃቸውን ያለመሸጥ አድማና እገዳ በአንድ ድምፅ መጣል
👉ከእስራኤል ጋ ያላቸውን ማንኛውንም ግንኙነት በይፋ ማቋረጥ
👉የእስራኤል ምርቶችን በሙሉ ሀገራቸው ላይ እንዳይኖር በህግ ማገድ
👉 እና የመሳሰሉትን የጋራ አቋም ወሳኝ ማንበርከኪያ ነው !!
ይህ ደሞ ጥሩ አጋጣሚ ነው ለነሱ !!!
Send as a message
Share on my page
Share in the group