መሪዎች የተላለፈ መልዕክት:-
"የጋዛን ከበባና ፍልሚያ በስክሪን ላይ የምትመለከቱ የአረብ መሪዎች ሆይ! ሰራዊታችሁን ልካችሁ ለመስጂደል አቅሳ ክብር እንድትከላከሉ ጦራችሁን ሰብቃችሁ ስለ ወንድሞቻችሁ አፀፋዊ ምላሽ እንድትወስዱ አንጠይቃችሁም።
ሐቢቢ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም) በመሰደባቸው እንድትቆጡ፣ ወደ ሰማይ ኢስራዕ ያደረጉበት ክቡር ስፍራ በደም ሲጨቀይና ሲረክስ ሰይፍ ይዛችሁ እንድትወጡ አንጠይቃችሁም። ይህንን ለኛ ተውት። ስለ መስጂደል አቅሳ ስለ ኢስላምና ስለሀገራችን ከወዳደቁ ነገሮች በእጃችን በሰራነው መሳርያ በአቅማችን ለመታገል እኛ ወስነን በመንገዱ ላይ ነን።
ነገር ግን ከፈንና ምግብ የጫኑ ተሽከርካሪዎችን ለወንድሞቻችሁ እንዴት መላክ አቃታችሁ?! ሰብአዊ እርዳታዎችን ወደ ኢስላማዊቷ ምድር ማጓጓዝ ከቶ እንዴት ተሳናችሁ?! ይህ ልንረዳው ብንሞክር ያቃተን ተፍሲር ብንፈልግለትም ያጣንለት ጉዳይ ሆኗል"
አቡ ኡበይዳ በእርግጥም እውነት ተናገረ። በጦርነት ወቅት የሴቶች ስራ ስንቅ ማቀበልና ቁስለኛ ማከም ነውና የአረብ መሪዎችን ውሃና መድኃኒት መጠየቁ ልክ ነበር