ኢልም ከአደብ ጋር ካልተቆራኘ አጥፊ ነው፣ በ'ራህማ' ያልተገራ እውቀት አውዳሚ ነው፣ ዒልሙም ሳይኖርህ አደቡንም ካሳጣህማ አህመቅ ሆነህ ነው የምትቀረው። እያበላሸህ ያስትካከልክ ይመስልሀል፣ በግልፅ እያጠፋህ እንዳለማህ ነው የሚሰማህ። በተለይ ሶሻል ሚዲያው ለእንደዚህ አይነት አህመቆች አሪፍ የመጫወቻ ሜዳ ፈጥሮላቸዋል። ሜዳው ሀይ ባይ ዳኛ ስለሌለው ሁሉም እንዳሻው ነው የሚፈነጭበት።