Translation is not possible.
ለወንዱ!!
ሴት ህይወትህ ናት!!
መነሻህ: አዛኟ እናትህ ናት።
አምሳያህ: ርህሩሁዋ እህትህ ናት።
አጋርህ: ክቡሯ ሚስትህ ናት።
የአብራክህ ክፋይ: የምትወድህ ልጅህ ናት።
ስለሆነም ደስታህ ደስታዋ፣ ሀዘንህ ሀዘኗ ነውና ተንከባከባት።
ሸይኽ ሐመድ አልዐቲቅ
Send as a message
Share on my page
Share in the group