ፍልስጤም ያች ትንሿ ቁራጭ ጨርቅ የምታህለው ጋዛ ምድር ዓለም ሁሉ ብቻዋን ለወራሪ ትቷት ከአየር፣ ከየብስ፣ ከባህር እሳት ይዘንብባት ከጀመረ 3ኛ ሳምንቷን ይዛለች። ተዓምር ነው መቸስ ፅናቷ።
በነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንደበት
"ላ የዱሩሁም መን ኸዘለሁም"
"ባትረዷቸዉና ብቻቸዉን ብትተዉዋቸ እንኳ የሚሸነፉ አይደሉም ።"
የተባለላቸው የዚያ የተቀደሰው ምድር ሐቅን የያዙ ጥቂት አማኞች እነኚህ ናቸው ።
✍nebil
ኢስላም ዋ ኢስላም
ላልቅስ ወደ ሰማይ!!
የመን ላይ ሲፈስ ትኩስ የደም እንባ
ሟች ቀባሪ አጥቶ በድን ሲጠነባ፤
የሶሪያ አጥንት ሁሌ ሲሰበር በጥይት
ረፍት ሰላም ጠፍቶ በቀንም በምሽት፤
የበርማ ሙስሊሞች ሲገፈፍ ቆዳቸው
ስጋቸው ሲከተፍ ሲቀዳ ደማቸው፤
ዒራቅ ከላይ ከታች በቀንም በማታ፤
ሁሌ በባህር በምድር ባየር ስትመታ፤
ደማቸው እንደ ጎርፍ ጎዳናውን ሞልቶ
ያልሞተው ሲሰደድ ቤት ንብረቱን ትቶ፤
የፍልስጤን ስቃይ እንደ እግር እሳት፤
እያደር ሲጨምር በማያዝን ጠላት፤
አቅሷ ስትጣራ ስትል ድረሱልኝ፤
ከውሾች መንጋጋ ከውርደት አድኑኝ፤
የት ሄዱ ሙስሊሞች
ዜናውን አልሰሙም❓
ወይስ የውሸት ነው
ገና አልሰለሙም❓
ጂሃድ በዝቶባቸው ሄደዋል ጦር ሜዳ❓
ወይስ ተዋርደዋል ገብተዋል ኳስ ሜዳ❓
ዋ ኢስላም❗ዋ ኢስላም❗
ላልቅስ ወደ ሰማይ
ባይተዋር ሆኛለሁ እኔስ በምድር ላይ
ፍልስጤም ያች ትንሿ ቁራጭ ጨርቅ የምታህለው ጋዛ ምድር ዓለም ሁሉ ብቻዋን ለወራሪ ትቷት ከአየር፣ ከየብስ፣ ከባህር እሳት ይዘንብባት ከጀመረ 3ኛ ሳምንቷን ይዛለች። ተዓምር ነው መቸስ ፅናቷ።
በነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንደበት
"ላ የዱሩሁም መን ኸዘለሁም"
"ባትረዷቸዉና ብቻቸዉን ብትተዉዋቸ እንኳ የሚሸነፉ አይደሉም ።"
የተባለላቸው የዚያ የተቀደሰው ምድር ሐቅን የያዙ ጥቂት አማኞች እነኚህ ናቸው ።
✍nebil
ኢስላም ዋ ኢስላም
ላልቅስ ወደ ሰማይ!!
የመን ላይ ሲፈስ ትኩስ የደም እንባ
ሟች ቀባሪ አጥቶ በድን ሲጠነባ፤
የሶሪያ አጥንት ሁሌ ሲሰበር በጥይት
ረፍት ሰላም ጠፍቶ በቀንም በምሽት፤
የበርማ ሙስሊሞች ሲገፈፍ ቆዳቸው
ስጋቸው ሲከተፍ ሲቀዳ ደማቸው፤
ዒራቅ ከላይ ከታች በቀንም በማታ፤
ሁሌ በባህር በምድር ባየር ስትመታ፤
ደማቸው እንደ ጎርፍ ጎዳናውን ሞልቶ
ያልሞተው ሲሰደድ ቤት ንብረቱን ትቶ፤
የፍልስጤን ስቃይ እንደ እግር እሳት፤
እያደር ሲጨምር በማያዝን ጠላት፤
አቅሷ ስትጣራ ስትል ድረሱልኝ፤
ከውሾች መንጋጋ ከውርደት አድኑኝ፤
የት ሄዱ ሙስሊሞች
ዜናውን አልሰሙም❓
ወይስ የውሸት ነው
ገና አልሰለሙም❓
ጂሃድ በዝቶባቸው ሄደዋል ጦር ሜዳ❓
ወይስ ተዋርደዋል ገብተዋል ኳስ ሜዳ❓
ዋ ኢስላም❗ዋ ኢስላም❗
ላልቅስ ወደ ሰማይ
ባይተዋር ሆኛለሁ እኔስ በምድር ላይ