ዓኢሻ (ረዲየላሁ አንሀ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብሏል ‹‹ከመሬት አንዲት ስንዝር የበደለ (ያለ አግባብ የወሰደ) (በቂያማ ቀን) ሰባት እጥፍ መሬቶች (ከአንገቱ) ይጠለቁበታል፡፡››
ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
‹‹ የሰው ሀቅ ትንሽ እንኳን ብትሆን በዱንያ መመለሱ ካልሆነ በቂያማ ቀን ትንቅ ቅጣት ያስከትላል፡፡