Translation is not possible.
ለራስ የተፃፈ ማስታወሻ
 
ውድ እኔ
 
ሀሳብህን ግብህን ለምን ያህል ጊዜ ትታቀፈዋለህ?
ውጤቱስ ምን እንዲሆን ትጠብቃለህ?
 
➜ አንዲት ዶሮ ለ21 ቀን ሳትሰለች ዕንቁላል ትታቀፋለች ውጤቱም ጫጩት ይሆናል፤ ዶሮዋ ዕንቁላሉ ወደ ጫጩትነት እንዲቀየር ሙቀት በመስጠት በትኩርት ትጠብቃለች።
 
👉 ያሰብከው ሀሳብ ወደ ውጤት እንዲቀየር ግብህን በግልፅ ማወቅ እና በወጥነት ለውጤት የሚያበቃ ስራ በመስራት
Send as a message
Share on my page
Share in the group