بسم الله الرحمان الرحيم
አንዳነዶቻችን ሀማስ ጥቅም እና ጉዳት ሣያመዛዝን ለምን
ጀመረ እንላለን
በርግጥ ጥቅምና ጉዳት ማመዛዘን ኢሥላማዊ መርሆ ነው ግኖ ይህ መርሆ ሚሠራው ሀማስ ዝም ማለቱ ከመዋጋቱ የተሻለ ቢሆን ነበር
ሀማስ መጥቃት ከመጀመሩ በፊት ሰለነበረው የፍለስጢኖች አህዋል ልብ ብለን እናቃለን?
ለምን ህዝቡ አስጨረስከን ማለት ትቶ ከጎንህ ነን አለው
ማወቅ ያለብን ነገር ሀማስ ባለፈው መጥቃት ጀመረ እንጂ ፈለስጢኖች ሁሌም እንደተጠቁ ነው ሁሌም ጦርነት ላይ ናቸው
አላሁ አእለም
በዱኣ አንርሣቸው