Tarjima qilib boʻlmadi.

ቀኑን አሳልፌ በሳቅ በጫውታ፣

ልቤ ግን ይፈራል የመሻሽ ለታ!!

ጎኔን እርፍ ሳደርግ አይኖቸን ስጨፍን፣

ሀሳቤን ሳሰላ ቀን የሰራሁትን!!

በጣም እፈራለሁ ደፍሬ መተኛት፣

የሄድኩ እንደሁ ብየ ከልቤ ሳልቶብት!!

ያረቢ ጠብቀን ከነገ ነዳማ፣

ሙእሚኖች አርገን ምክር የምንሰማ!!

በጊዜ ምንቶብት ሞተን ሳንገማ፣

መልካም የምንሰራ ተናግረን በሂክማ!!

ያረቢ ያ አሏህ ይመር ኻቲማችን፣

ከዚች አለም ስንሄድ ሁነን መሸሻች!!

https://t.me/HayatbintSeid

Telegram: Contact @HayatbintSeid

Telegram: Contact @HayatbintSeid

በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል ኢንሻላህ https://t.me/HayatbintSeid
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish