7 месяцев перевести
Перевод невозможен

የጀነት ሰዎች ጀነት ከገቡ በኋላ አላህ እንዲህ ይላቸዋል:– "እንድጨምርላችሁ ትሻላችሁ?" እነርሱም "ፊታችንን አላበራኸውምን!? ጀነት አላስገባኸንም!? ከእሳት አልጠበከንም!?" (ረክተናል) ይላሉ። እርሱም ግርዶሹን ይገልጥላቸዋል። የጀነት ሰዎች ጌታቸውን ከማየት የበለጠ ምንም ስጦታ አልተሰጡም።" ይላሉ፤ የአላህ መልእክተኛ ﷺ

👉 ይህ ሐዲስ አላህ በፍጥረቱ ላይ የበላይ መሆኑን የሚያሳይ ግልፅ ማስረጃ ነው። አለበለዚያ ያለ አቅጣጫ እና ቦታ ማየት የሚባለው ድርጊት ሊከሰት ይቻላልን?

ማንም አላህ ያለ ኣቅጣጫ ይታያል የሚል ሁሉ፤ አእምሮውን ይከልስ!! ወይ አእምሮው ትምክህተኛ ነው፣ አሊያም አእምሮው የሆነ ነገር ሆኗል ማለት ነው። አላህ ከፊትለፊትም ሆነ ከኋላ፣ ከቀኝም ሆነ ከግራ፣ ከላይም ሆነ ከታች አይታይም፣ ሲል የሰሙት ሁሉ በፊጥራቸው( በንፁህ አዕምሯቸው) ይህ አባባል ባጢል በመሆኑ ላይ ምላሽ ይሰጡታል ።

ኢላሂ! የልግስናህን ፊት በመመለከት የሚገኘውን ደስታ እና እርካታ ለግሰን! 🤲

#ethiomusilim#ummalife#follow#muslim#palatine #isalm #forfreepalstine#ethiopia

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе