Translation is not possible.

ፊርዓውን ለሙሳ ባህሩን በተከፈለለት ጊዜ "ሙሳ ላይ ደርሸ ልገለው ነው መንገድ አገኘሁኝ" ብሎ ተደስቶ ነበር።

እውነታው ግን

አላህ የከፋ የሆነ አያያዝ ሊይዘው ነበር መንገዱን ያመቻቸለት።

የተደራጁ፣ የተሰባሰቡ፣ የተስማሙ መስሎ ቢታይህ አትሸወድ; ምን አልባትም አላህ ሰብስቦ ሊያጠፋቸው ሊሆን ይችላል መንገዱን እያመቻቸላቸው ያለው።

httb//.tm.yehya_bin_issa_bin_hassen

Send as a message
Share on my page
Share in the group