አልሆንልህ ካለ ከሰው ሁሉ መግዘፍ ከታላላቆቹ አንዱን መርጠህ ዝለፍ!
የሳውዲ ዑለሞች በሀገራቸው የሚከሰተውን ፀያፍ ሙንከር አያወግዙም ይላል መርቃኙ!?
የሳውዲ ዑለሞች ያላወገዙት እነማን ናቸው? ደርሳቸውን ትከታተላለህ ፈትዋቸውንስ እንደው ተወው በፌስቡክ በቲውተር የሚለቀቀውን ፈትዋዎቻቸውን አይተህ ታውቃለህ።
አየህ አንተ አላወቅክም ማለት እነሱ አላወገዙም ማለት አይደለም ብዙ ጊዜ መርቅነው የሚፅፉ ሰዎች ዓይባቸው ነውራቸው ይበዛል። ስለዚህ ሌላው ቢቀር የማታውቁ ከሆነ አዋቂዎችን ጠይቁ ተብሏልና ስለዚህ ጉዳይ ምን ብለዋል ብለህ ጠይቅ!
ሁለተኛ የፍልስጤምን ታጋዮች ትግላቸውን ለማጣጣል የማይፈነቅሉት ዲንጋይ የለም እያልክ መቀደዱ ትንሽ እንኳ አዕምሮ ለሰጠው ሰው ምን ያክል ወፈፌ መሆንህን ግልፅ አድርጎ የሚያሳይ ነው። ለዚ ማሳያ ትንሽ አንተ ታጋይ ስለምትላቸው ሀማስ ወይንም ሂዝቦላ ልንገርህ።
ሀማስ የኢራን ቅጥቅጥ ስሪት ነው! ለዚህም ኢራን እንደንትደግፈው በግልፅ የሚታወቅ ነው ኢራኖች ሺዓዎች ናቸው የአይሁድ ስሪት እናም ፍልስጢም በሙዕሚኖች እንጂ
- ዑመርን በሚረግሙ
- ዓዒሻን በዝሙት በሚወነጅሉ
- ዓሊይን አላህ ነው በሚሉ
- ፋጢማን በሚያመልኩ እርኩሳን አይደለም።
ስለዚህ የአላህ ታጋዮችን ሳታውቅ ስለ ሙጃሂድ አትዘባርቅ።
ዑለሞቻችን ጥቅምና ጉዳትን አገናዝበው እረፉ ማለታቸው አሁን የምታየው እልቂት እንዳይመጣ ነበር።
ትናንት በለው ስትሉ ቆይታሁ ዛሬ 7000 ሰው የመሞት ምክንያቶች ሆናችሁ። ዑለሞች ተው ይቅርባችሁ ያሉት ይህ እንዳይመጣ ነው።
ለበለጠ ይህንን አንብበው ልቅነትን በልክ አድርገው።
✅ በሀገርና በሕዝብ ላይ የከፋ ጉዳት የሚያደርስ ትግል ሕገ-ወጥ መዋጋት እንጂ ጂሃድ የማይባል መሆኑን የሱና ዑለሞች አብራርተው አስረድተዋል። በዚህ ሰዓት የሚያስፈልገው ትዕግስትና በዲን (ተውሂድን በማስፋፋት ማህበረሰቡን ከሽርክ በማጥራት) ከቢድዓ እና ከባለቤቶቹ በማራቅ እንዲሁም ዘመኑን የዋጀ የመዋጊያ ዕቃዎችን በማዘጋጀት ሙዕሚኖች ጥላቶቻቸውን የሚገዳደር ሀይል እንዲኖራቸው ማድረግ ነው።
🟢 መጋደል ካለመጋደል በበለጠ መልኩ ከባድ ጉዳትን ጎትቶ የሚያመጣ የሙዕሚኖችን ህልውና አደጋ ውስጥ የሚጥልና አልፎ ተርፎ ሙሉ በሙሉ አውዳሚ የሚሆን ከሆነ ይህ በዑለሞች ስምምነት ሀራም (ክልክል) ነው።
📜 የዘመናችን ታላላቅ ዑለሞች ከሆኑት ውስጥ ለዚህ ጉዳይ በቂ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በሊንኩ እየገባችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ።
ابن باز رحمه الله
☑️ ሼኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸው።
⬇️
الالباني رحمه الله
☑️ሼኽ አልባኒ አላህ ይዘንላቸው ።
⬇️
ابن عثيمين رحمه الله
☑️ሼኽ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው።
⬇️
الفوزان حفظه الله
☑️ ሼኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው።
⬇️
Komen telah berjaya dilaporkan
Siaran telah berjaya ditambahkan pada garis masa anda!
Anda telah mencapai had 100000 rakan anda!
Ralat saiz fail: Fail melebihi had yang dibenarkan (9 GB) dan tidak boleh dimuat naik.
Video anda sedang diproses,
Kami akan memberitahu anda apabila video itu sedia untuk ditonton.
Tidak mustahil untuk memuat naik fail: Jenis fail ini tidak disokong.
Kami telah mengesan kandungan dewasa pada imej yang dimuat naik,
oleh itu kami telah mengurangkan proses muat naik.
Untuk mendapatkan pengesahan (tanda centang) di rangkaian sosial Islam Umma Life, anda mesti memenuhi salah satu kriteria berikut: 1. Aktiviti dalam rangkaian sosial: Peserta yang berusaha untuk disahkan mestilah pengguna aktif rangkaian sosial. Anda mesti menghantar sekurang-kurangnya satu mesej berguna sehari, dan topik mesej tidak semestinya berkaitan agama. 2. Blogger Islam atau Muslim terkenal: Jika anda seorang blogger Islam atau Muslim yang terkenal, walaupun aktiviti anda tidak berkaitan dengan topik agama di dalam talian, anda juga boleh memohon pengesahan. 3. Bilangan pengikut yang besar atau laman agama yang aktif: Jika anda mempunyai banyak pengikut di rangkaian sosial atau anda menguruskan laman agama yang bermanfaat, ini juga boleh menjadi alasan untuk mendapatkan pengesahan