Перевод невозможен

ብቻ ይጨንቃል። ያቃጥላል። ሰላም ይነሳል። ወንድሞችህ እየተበደሉ እየተገደሉ እየተጨፈጨፉ እያየህ ምንም ማድረግ አለመቻል አቅመቢስነት ያብከነክናል። አብረህ መሞት አለመቻል እራሱ ህመም ነው። ማስታገሻ የሌለው ህመም ነው።

አላህ ይድረስላችሁ ከማለት ውጪ ሌላ ምን አማራጭ አለ?

Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе