Translation is not possible.

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-

"ከእናንተ መጥፎን ነገር ያስተዋለ በእጁ ይቀይረው። ካልቻለ በአንደበቱ (ይናገር) ካልቻለ ደግሞ በልቡ (ይጥላ)። ይህ(በቀልቡ መጥላት) የኢማን በጣም ደካማው (ክፍል) ነው።"

��ሙስሊም ዘግበውታል

Send as a message
Share on my page
Share in the group