Translation is not possible.

የሀማስ የጂሀድ ትግል አጀማመር

በታህሳስ 9 1987 በጃባሊያ የስደተኞች ካምፕ ውስጥእብሪተኞቹ የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት አባላት በትልቅ የወታደራዊ ተሽከርካሪ መኪና አራት ፍልስጤማዊ የቀን ሰራተኞች ሲሄዱባት የነበረችውን መኪና በመግጨት ገደሉዋቸው

ክስተቱንም ተከትሎ በመላው ፍልስጤም ከባድ ተቃውሞ(የመጀመሪያው ኢንቲፋዳ) ተቀሰቀሰ መላው ፍልስጤማዊ ሆ ብሎ ወጥቶ አይሁዶቹን በሚችለው ነገር ሁሉ መቃወም የአይሁድ የሆኑ የንግድ ተቋማትን ባለመጠቀም እንዲሁም የጀግኖቹ ፍልስጤማውያን መታወቂያ በሆነው ከሚሳኤልም ሆነ ከኑኩሊየር በላይ አይሁዶቹን በሚያስፈራቸው ወንጭፋቸው እና የሞሎቶቭ ኮክቴሎቻቸው አይሁዶቹን ብርክ ብርክ እኪላቸው አስጨኑቁዋቸው

የሃማስ ቁድስን እና ሙሉ ፍልስጤምን ከአይሁዶቹ ነፃ የማውጣት እንቅስቃሴ የጀመረው በታህሳስ 10 ቀን 1987 የፍልስጤማውያን አባት በመባል በሚታወቁት በሸይኽ አህመድ ያሲን ቤት እነ ዶ/ር አብድ አል-አዚዝ አል-ራንቲሲ (የሕክምና ባለሙያ) ፣ ዶ / ር ኢብራሂም አል-ያዙሪ (ፋርማሲስት) ሼክ ሳሊህ ሸሃዳ ፣ (የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ) :ኢሳ አል ናሽሻር ፣ (ኢንጂነር)፤ መሐመድ ሻምዓ ( መምህር )እና አብድ አል-ፈታህ ዱካን (የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር) ተገናኝተው የመጀመርያው ኢንቲፋዳ የተቀሰቀሰው የተቃውሞ አመጽ እነሱም በተወሰነ መልኩ ምላሽ እንዲሰጡ ወሰኑ።

ከዛን እለት ጀምሮ ሀማስ ዳግም አይሁዶችን ከቅዱስ ስፍራ ከበይተል መቅዲስ ሊያስወግድ አንድ ብሎ ጉዞውን ጀመረ ጀመረ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group