Translation is not possible.
የዐረብ ነገስታቶች ሆይ
“እኛ ተንቀሳቅሳቹህ ፣ ወታደር አዝምታቹህ ፣ ታንኮቻቹሁን አሰማርታቱህ ለአቅሷ ፣ በጋዛ ለለሚጨፈጨፉ ህፃኖቻችን እና ለጋዛ ሙስሊሞች ድረሱላቸው አንላቹሁም ፣ ለአቅሷችን ለክብራችን ለዲናችን ለመሬታችን መታገል በኛ ጫንቃ ላይ ተጥሏል። ግን እኛ ፈፅሞ አልገባን ያለው ነገር እንዴት ለጋዛዎች ሰብዐዊ እርዳታ እንኳ ማቅረብ አቃታቹህ ?….?”
አቡ ዑበይዳ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group