Translation is not possible.

بسم الله الرحمان الرحيم

ወንድሞች እና እህቶች ይህችን ግጥም ተጋበዙልኝ

ይህምአለሁይላል ካሉትሰወችጋራ

ጊዜውእያለፈው ቁምነገርሳይሰራ

ወይእውቀት አልያዘወይሀብት አላፈራ

እደዚህ አይነቱ እራሱንየረሳ

በቁሙየሞተ ነውያለሞተሬሳ

የተለያዩ እናአጫጭርግጥሞችእንዲደርሳችሁ ፎሎ አድርጉኝ

Send as a message
Share on my page
Share in the group