Translation is not possible.

ወንጀልን ለመተው የሚጠቅሙን ነጥቦች :

① ከወንጀሉ አላህ እንዲያወጣህና ለልብህም የተጠላ እንዲሆን አላህን በመማፀን ዱዓን ማብዛት

② በሃዲስ ላይ ነፍስንና ቀለብን በማስተካከል ዙርያ የተጠቀሱ ዱአዎችን ማዘውተር

③ ቁርአንን በማስተንተን ቀልብን በማስተካከል ኒያ መቅራት

④ ሰላትን በጥሞናና በመረጋጋት መስገድ

⑤ አላህን በቀልብና በምላስ ማውሳት

⑥ የቂያማ ክስተቶችን ማስታወስ

⑦ ለወንጀሉ ሊያዳርሱህ የሚችሉ መንገዶችን መራቅ

⑧ ትርፍ ጊዜህን መልካም ተግባራትን በመስራት ማሳለፍ

⑨ ወንጀሉን ለአላህ ብለህ በመተውህ ምክንያት ልታገኝ የምትችለውን ታላቅ ምንዳና የአላህን ችሮታ ማስታወስ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group