"ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር ሌላ የሚለያያቸው ነገር አይኖርም፣አንዱ በሌላው ላይ ስሕተትን ቢፈፅም፣ ሐቁን ቢያጓድልበትም እንኳ እንዲህ ያሉ ነገሮች አያስጨንቃቸውም።"