Translation is not possible.

እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ ያደረሰችውን 75 አመትታን የዘለቀ ኢስብአዊ ጥቃት ሳይሆን ሐማስ በአንድ ቀን እስራኤል ላይ ያደረሰውን ጥቃት በማጉላት የምእራብ ሚዲያዎችና ፖለቲከኞች ትርክትን ለመንጠቅ የሔዱበት ርቀት እምብዛም ውጤት አላመጣም። የቀኝ ክንፍ ፅዮናውያን ፖለቲከኞች ሴራ የትርክት ኪስራን ተጎናፅፏል።

ከእስራኤልም ሆነ ከአሜሪካ በደህነትና በውትድርና ሳይንስ የዳበረ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች የአስራኤል አደገኛ ፖሊሲ እራሷን ቦርቡሮ አደጋ ላይ ሊጥላት ይችላል ሲሉ ያስጠነቅቃሉ። እስራኤል በክፍት አስር ቤት ካሰረቻቸውን 2.3 ሚሊዮን ሰዎች ከግምት ውስጥ በማስገባት የሐማስን እርምጃ Prison Break ወይም የአስርቤት አመፅ በማለት የሚገልፁትም አሉ።

አይሁድ ለፍልስጤም የሚል ፖስተርን የያዘችና የፍልስጤማውያን ህይወት ይመለከተኛል የሚል ቲ ሸርት የለበሰች አይሁዳዊት ወጣትን ባለፈው ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ፎቶ አንስቼ ነበር። ፅዮናዊነትን የሚቃወሙ የአይሁድ ወጣቶች እየተበራከቱ ነው።

#ceasefire #freepalestine #gazaunderattack #gaza #saynotowar

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group