Translation is not possible.
ግርም ይለኛል
ሰው በነጻ ጀነት መግባት እየቻለ ከፍሎ ጀህነም ይገባል
አጂብ ነው የሰው ልጅ ነገር ::
✅ ሶላት በነጻ ጾም በነጻ መልካም ንግግር በነጻ
የወላጆች ሐቅ በነጻ ዝምድና መቀጠል በነጻ ወዘተ.....::
❌አስካሪ መጠጥ በክፍያ ዝሙት በክፍያ ዘፈን አውርዶ ለመስማት በክፍያ ቁማር በክፍያ ጭፈራ ቤት መግባት በክፍያ
Send as a message
Share on my page
Share in the group