Translation is not possible.

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله - فيمَن لا يغار إذا انتُهكت محارم الله, ولا يغضب لله, ولا يأمر بمعروف ولا ينهى عن منكر, ولا يجاهد في سبيل الله -: فهذا فاسق مارق, بل كافر وإن أظهر الإسلام فهو منافق, وإن كان له نصيب من الزهد والعبادة ما كان فيه.

🔰استقامة:350

ሼኩል ኢስላም ኢብን ተይሚያ እንዲህ አሉ = አላህ እርም ያደርገው ነገር ሲነካ ያልደነፋ ወይም በዛ ነገር ካልተቆጣ በመልካምም አዞ ከመጥፎ ካልከለከለ በአላህም መንገድ ጅሃድ ካላደርገ ይህ ፋሲቅ ማሪቅ ነው በል እንደውም ካፊር ነው እስልምናን ቢያሳይም እንኳን እሱ ሙናፊቅ ነው በኢባዳ ዛሂድ የሆነ ነገር ቢኖርውም እንኳን።

🔰ኢስቲቃማ :350

#እንዲህ_አልኩ? ፉቀሃዎች ያስቀመጡት ነጥብ የአላህ ማሃሪም ሲነካ ማለትም ኩፍር የሆኑ ነገሮች ሲደፍሩ ደንፍቶ ለአላህ ብሎ ያልተቆጣ ያላስጠነቀቀ ወይም በልቡም ቢሆን ያልጠላ ከቻለ ጅሃድ አድርጎ ካላስወገደ ይህ ሰው ምንም እንኳ ዛሂድነኝ ቢልም ደዩስ ካፊር ነው ሙእሚን ማለት ኩፍርን የመሰለ ነገር ሲደፍር ዝም አይልም እና አላህ ሆይ ትክክለኛ ባሮችህ አድርገን ከሚያስመስሉት ሙናፊቃንም አታድርገን ያርብ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group