7 month Translate
Translation is not possible.

ከሰማይ እሳት ይወርድባቸዋል በመሬት ምንም የላቸውም። የሰብዓዊነት ጠበቃዎች የሰብአዊ መብት ተቆርቆሪ ነን የሚሉት የት ናቸው ? ለሰብዓዊነት የሚቆሙ አክቲቪስቶችስ የት አሉ ? እናንተስ እኛስ ምን እየሰራን ነው ቢያንስ ተሰምቶን እጃችነን ወደ አላህ ዘርግተን ዱዐ አድርገንላቸዋል? በሱጅዳችን ጊዜ አስበናቸዋል ?

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group