Translation is not possible.

የደስታህ ጊዜ መጥቶ የምታርፍበት ቀናቶች ስለሚመጡ የሚጎዳህን ነገር ለማንም አትንገር። ምን እንደሚያስለቅስህ ካወቁ… የአንተን ደስታ ለመቀማትና ራሳቸው ላይ ለመቀባት ሲሉ ይደክሙባህልና። የእንባህን ምስጢር ለማንም አትንገር ከጌታህ ጋር ካልሆነ በቀር ስለ ድክመቶችህ አትናገር በድክመቶችህ የራሳቸውን የድክመት ክፍል ይሙሉብሃልና…

በሁሉም መንገድህ ላይ አንድ የምታወራው የምታዋየው የልብ ወዳጅ ያስፈልግሃል እሱም አንተ ከሱ ብትርቅም እሱ ከአንተ ጋር የማይርቀው ወዱዱ ጌታህን የነፍስህ ወዳጅ አድርጋት።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group