Translation is not possible.

የመስጂደል አቅሳ መግቢያ በሮች⑮

باب المفرد/የሙፍረድ መግቢያ

🔸️በደቡብ ምስራቅ የሚገኝ የመስጂደል አቅሳ ትንሽዬ መግቢያ ነበረች

🔸️ባብል አይን ይባል ነበር በፊት

🔸️ባብል ወሂድ ሌላኛው መጠሪያው ነው

🔸️በሰለሀዲን አል አዩቢ ግዜ ነው የተዘጋው ምንም በሚባል ደረጃ አሻራውም አይታይም

📸የሙፍረድ በር

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group