Translation is not possible.

« የተራበቡ ሰዎች በሰሃን ወደ ቀረበው ምግብ ሊበሉ አንደሚሰባሰቡት(እንደሚጠራሩት) ጠላቶች በናንተም ላይ ይጠራሩባቹሃል!»

ከሶሃቦች መካከልም የአላህ መልእክተኛ ሆይ እንዲህ የሚተባበሩብን ያን ግዜ እኛ በቁጥር አናሳ ስለሆንን ነውን?

ረሱሉም « እንደውም ያኔ ብዙ ናችሁ ነገር ግን ጎርፍ ሰብስቦ እንደሚያመጣው የተበታተናችሁ ግሳንግስ ናችሁ! አላህም ጠላቶቻችሁ እናንተን የመፍራትን ግርማ ያነሳላቸዋል በናንተ ልብ ውስጥ "ወህን" ን ይጥልባቹሃል! አሉ

ሶሃቢዪምየአላህ መልእክተኛ ሆይ ወህን ምንድነው? ብሎ ጠየቃቸው

ረሱሉም ወህን ማለት « ዱንያን መውደድና ሞትንም መጥላት» ብለው መለሱ

(صحيح أبي داود 4297)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group