Translation is not possible.

ዓረቦች እየተኙ ነው! እስራኤል ኢስ ኩኪንግ! ምታዩት ካርታ እስራኤል ልትገነባችው ያሰበችው ሃገር ነው! እቅዳቸው ጋዛ ብቻ ፍልስጤም ብቻ አይደለም! ኢራቅ፣ ጆርዳን፣ ሶሪያ፣ ቱርክ፣ ግብፅ፣ ሳዑዲ፣ ሊባኖን እነዚህን ሁሉ የሚናካ የሚወር እቅድ ነው ያላቸው! በቅርቡ መስጂደል አቅሳን አፍርሰው በምትኩ የሰለሞንን ቤተ - መቅደስ ለመገንባት አቅደዋል! ብቻ የእንግሊዝና የአሜሪካ የእንግ'ዴ ልጅ የሆነችው እስረኤል ያለ ምንም ሃፍረት ና እዝነት ሙስሊሙን ኡመህ እየጨፈጨ'ፈች ይህን መካከለኛውን ምስራቅ ለመያዝ እቅዷን ከዘመናት በፊት ነድፋ እየሰራች ነው! የነብዩን ሰለላሁ ዓለይሃ ወሰለም ንግግር ትዝ አላቹ? አላህ ከካሃድያ'ን ልብ ውስጥ የሙስሊሞችን ፍራቻ ያነሳል! በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ደግሞ የዱንያን ፍቅር ያኖራል!

#freepalestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group