Translation is not possible.

የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በጋዛ ቀውስ ላይ "የንፁሃን ዜጎች ጥበቃ እና ህጋዊ እና ሰብአዊ ግዴታዎችን በማክበር" ዙሪያ ላይ የውሳኔ ድምፅ የሰጠ ሲሆን

ድጋፍ -120

ተቃውሞ -14

ድምፀ ተአቅቦ - 45

የእኛዋ ኢትዮጵያ ድምጿን አቅባለች በጣም ያሳዝናል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group