Translation is not possible.

ከሰውባን (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يُوشِكُ الأممُ أن تداعى عليكم كما تداعى الأكَلةُ إلى قصعتِها. فقال قائلٌ: ومن قلَّةٍ نحن يومئذٍ؟ قال: بل أنتم يومئذٍ كثيرٌ، ولكنَّكم غُثاءٌ كغُثاءِ السَّيلِ، ولينزِعنَّ اللهُ من صدورِ عدوِّكم المهابةَ منكم، وليقذِفَنَّ اللهُ في قلوبِكم الوهْنَ. فقال قائلٌ: يا رسولَ اللهِ ! وما الوهْنُ؟ قال: حُبُّ الدُّنيا وكراهيةُ الموتِ﴾

“ልክ ተመጋቢዎች ማእድ ላይ እንደሚጠራሩት ህዝቦች በናንተ ላይ ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ አሉ። አንዱ ተናጋሪ ‘ያኔ እኛ ቁጥራችን ስለሚቀል ነውን?’ አላቸው ‘እንዲያውም ያኔ ብዙ ናችሁ! ነገር ግን ጉፋፊ (አረፋ) ናችሁ! ልክ ቦይ እንደሚወስደው ጉፋፊ (አረፋ)። አላህ ከጠላቶቻችሁ ልቦና ውስጥ እናንተን መፍራትን ያነሳል። ከናንተ ልቦና ውስጥ ደግሞ ድካምን ይጥላል’ አሉ። ‘ድካሙ ደግሞ ምንድን ነው የአላህ መልእክተኛ ሆይ?!’ ሲባሉ ‘ዱንያን መውደድና ሞትን መጥላት ነው’ አሉ።”

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 5298

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group