የቱንም ያክል የተመቻቸ ህይወት እኖራለሁ ብለህ ብትገምት ዱንያ ግን ለማንም ቢሆን ሙሉ ምቾትን አትሰጥም።
የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዳሉት “ትክክለኛ ኑሮ ማለት የአኼራ ኑሮ ነው።” ስለዚህ ሙሉውን እና እውነተኛውን ምቾት የሚሻ ሁሉ ለጀነት ይታገል::
𝕋𝕖⟳ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru