Translation is not possible.
ፍትህ ቀረ እያለ ተበዳይ ዋይ ዋይ ሲል
ትግስቱስ የጉድ ነው የሌለ እስኪመስል
አለም ላይ ያሉ ሙጅሪሞች ተባብረው በባሪያዎችህ ላይ የሚሰሩትን ሁሉ ሰሚ ተመልካች ፍትህን አቅርብላቼው ኢላሂ
ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
 
👆👆👆👆👆👆
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group