የመስጂደል አቅሳ መግቢያ በሮች⑭
باب المزدوج/የመዝዱውጅ መግቢያ
🔸በደቡብ በኩል ከሚገኙ የመስጂደል አቅሳ መግቢያዎች ውስጥ አንዱ ነበር በአሁን ግዜ ዝግ ነው
🔸ሁለት በሮች ያሉት ሲሆን የግንባታውን ግዜ ወደ ቤዛንታይኖች ወቅት ይወስዱታል
🔸እንደ መተላለፊያ ኮሪደር ያገለግል ነበረ
🔸ሰለሀዲን አቅሳን ሲከፍት በሩን አዘግቶታል ከዛም ከውስጥ በኩል ደግሞ ቦታው እንደ ሚህራብነት ይጠቀሙበት ነበር አሁን ላይ ቦታው ቢሮ ነው
🔸አይሁዶች የመዝዱጅ መግቢያ የቀድሞ ሀይከላችን በር ነው ብለው ይሞግታሉ (ስለ ሀይከል በቀደም አሳልፈናል)
📸የመዝዱውጅ በር ከውስጥ