لا يمكن الترجمة

ይሄ መልክት ከጀግናው ሳሃባ ሰይፉላህ ለ ፋርስ መሪ የተላከ ነው:: በዘመናችን ደሞ ለ እስራኤል ተመሳሳይ መልክት አንደምላክላት ተስፋ አረጋለው::

"በአላህ ስም ከኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ለ ፋርስ መሪ ሰላም የአላህን መመሪያ በተከተሉት ላይ ይሁን። ወይ እስልምናን ትቀበላላችሁ ወይም ግብር ትከፍላላቹ ወይም ትዋጉናላችሁ! በአላህ እምላለሁ ወደ አንተ አመጣለሁ። ጀግና ጦረኞችን ይዤ ሞትን የሚወዱ እናንተ ሕይወትን ከምትወዱት በላይ"

#palestine

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة