Translation is not possible.

የመስጂደል አቅሳ መግቢያ በሮች⑬

باب المغاربة/የሙጋረባ በር

🔸️በደቡብ ምእራብ የሚገኝ እና ከተሰራ ረጅም ግዜን ያስቆጠረ የመስጂደል አቅሳ መግቢያ በር ነው።

🔸️በሩ ሙጋረባ የሚል መጠሪያን የተሰጠው ሙጋረባ ከሚባለው ሰፈር ነው(ሙጋረባ ሰፈር ከቱኒዚያ ሞሮኮና አልጄሪያ ለመጡ ሙጃሂዶች ወቅፍ የተሰጠ ሰፈር ነበር)

🔸️ባብ አልሙጋረባ ባብ ነቢይ እና ባብ አልቡራቅ የሚል መጠሪያዎች ነበሩት

🔸️ሙአሪኾች ነቢዩና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲሁም ኡመር ረዲየላሁ አንሁ ወደ መስጂደል አቅሳ የገቡት ይህንን በር ተጠቅመው ነው ይላሉ

🔸️ለሙስሊሞች ይህንን በር መጠቀም ክልክል ነው

🔸️በ731 ሂጅሪይ ታድሷል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group