Nas Abdu

is feeling Angry
7 month Translate
Translation is not possible.

••• ስልችት ያሉኝ ነገሮች 🤦‍♂️•••

•አባቱ Account ልክፈትልህ?

•አባቱ የ safaricom Sim card ግዛ

•አባቱ Real State ግዛ

•ወንድሜ ጌታ ይወድሃል

•አባቱ DSTV ግዛ

•አባቱ Canal Plus ግዛ

•አባቱ ፗ ላርገው (ሊስትሮዎቹ)

•ATM አጠገብ ቆመው የሚለምኑ ዬኔቢጤዎች

•የዘራ ማስታወቅያ

ወላሂል አዚም... አንድ ቀን የሰው ጥርስ ማውለቄ የማይቀር ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group