Translation is not possible.
ከመልካም ስነ-ምግባር መገለጫዎች መሐከል፦
1- መተናነስ 2- ቻይነት
3- ትዕግስት 4- እዝነት
5- ይቅር ባይነት 6- ልስላሴ
7- እርጋታ 8- እፍረት
9- አመስጋኝ 10- በሻሻነት/ፈገግታ
11- በቃል መገኘት
12- እውነተኝነት
13- ለጋስነት/ቸርነት እና.. ሌሎችም የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫዎች አሉ።
#አሏህ ለመልካም ስነ-ምግባር እና ስራዎች ይምራን፤ ለእነኚህ ምግባር እና ስራዎች ሚመራ ከእርሱ ውጭ የለምና!
✍ Abu Uwais Nafyad
https://t.me/AbuUweis
Telegram: Contact @AbuUweis

Telegram: Contact @AbuUweis

ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።
Send as a message
Share on my page
Share in the group