Translation is not possible.
ከኢስላማዊ ወንድማማችነት መብቶች፦
1- በመልካም ማዘዝ
2- ከመጥፎ መከልከል
3- መታገስ
4- መልካም መስራት
5- የታመመን መጠየቅ
6- ሰላምታን ማሰራጨት
7- በአሏህም ትዕዛዝ ላይ መተጋገዝ
8- መልካም ማሰብ/ከልብ መቆርቆር
9- ጥሪን መቀበል
10- ጀናዛን መከተልና.. ሌሎችም ይገኙበታል።
#አሏህ ለመልካም ስራ ያግራን!
✍Abu Uwais Nafyad
https://t.me/AbuUweis
Telegram: Contact @AbuUweis

Telegram: Contact @AbuUweis

ይህ የተለያዩ የዲን ትምህርቶች፣ ዳዐዋዎች እንዲሁም ኢስላማዊ ፅሑፎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉ በተቻለኝ ያክል ማበጀትን እንጂ አልሻም።
Send as a message
Share on my page
Share in the group