Translation is not possible.

ኢትዮጵያ ከምዕራባውያን ባልተናነሰ መልኩ ከአይሁዳውያን ጎን ተሰልፎ ማየት በጣም ያሳዝናል ያማል😭😭

በእውነት ይህ ሀገራችንን አይወክልም በዘር ፅዮናዊ ወይስ የእርሰ በርሳችን ጥላቻ ልቡ ላይ ተመቶ ህሊናው የጨቅላ ህፃነትንና ሴት እህቶቻችን ዘግነኝ ጭፍጨፋ እንኳን ሊወቅሰው ከሚችለው በላይ በጥላቻና በዘረኝነት አእምሮው ደንዝዞ ከህሊና ቢስነትም በላይ በሆነ አካል ተወክለን ነው😭😭

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በጋዛ ያለው ጦርነት በአስቸኳ እንዲቆምና አፋጣኝ ሰብዓዊ እርዳታ እንዲገባ በሚል በዓረብ ሃገራት ጥምረት የተዘጋጀውን ረቂቅ የመፍትሄ ሃሳብ በ120 አብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

ባለ አረንጓዴው ጦርነት ይቁም፣ እርዳታ ይግባ ያሉ ናቸው።

ባለ ቢጫዎቹ ድምፀ ተዓቅቦ ያደረጉ ናቸው።

ባለ ቀዩ ጦርነቱ ይቀ'ጥል፣ እርዳታም አይገባም፣ ፈለስጢናውያን ይጨ'ፍጨፉ ባይዎች ናቸው።

ያረብ በእዝነትህ🤲🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group