Translation is not possible.

وَٱصْبِرْ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجْرَ ٱلْمُحْسِنِينَ

ታገስም፤ አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና፡፡

وَٱصْبِرْ وَمَا صَبْرُكَ إِلَّا بِٱللَّهِ ۚ

ታገስም፤ መታገስህም በአላህ (ማስቻል) እንጂ አይደለም፡፡

ٱلَّذِينَ صَبَرُوا۟ وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ

(እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡

وَلِرَبِّكَ فَٱصْبِرْ

ለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡

وَجَزَىٰهُم بِمَا صَبَرُوا۟ جَنَّةًۭ وَحَرِيرًۭا

በመታገሣቸውም ገነትንና የሐር ልብስን መነዳቸው፡፡

فَٱصْبِرْ صَبْرًۭا جَمِيلًا

መልካምንም ትዕግስት ታገሥ፡፡

قَالَ إِنَّمَآ أَشْكُوا۟ بَثِّى وَحُزْنِىٓ إِلَى ٱللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ ٱللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ

«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡

ያረቢ ጭንቀታቼውን ሀዘናቼውን አንተ ብቻ ነው የምትሰማው አቤቱ ጌታችን ሆን በፈለስጢን ምድር ያሉ አሚኞችን አግዝ👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group