Наган дахаан йохтахам.

የፈለስጢን መከራ ከመቸውም ብሷል። ከአለም ተነጥለው በሁሉም አቅጣጫ፡ በዠብስም፣ በአየርም፣ በባህርም እሳት እያዘነቡባችምው ሆስፒታሎቺቸው፣ ሁሉ ነገር አመድ ፍርስራሽ እየሆነ ነው። ያ አሏህ 🇯🇴🇯🇴🇯🇴

Send as a message
Share on my page
Share in the group