Translation is not possible.

ይሄ ምስል fb ላይ ካየሁት ቆይቶዋል ከላይ ያለው የሳኡዲ ክለብ ደጋፊዎች ኔማር የተባለ ተጫዋች ቶሎ እንዲመለስላቸው የውስጣቸው መሻት እየገለፁ ነው በተመሳሳይ የታቹ ምስል ደግሞ የአንድ ስፔን ክለብ ደጋፊዎች ለፊልስጤም ወንድሞቻቸው ድጋፍ እያሳዩ ነው ግን እንደ ኡማ ግን እንዴት በዚህ ልክ ወረዳ ሆንን?

Send as a message
Share on my page
Share in the group