Translation is not possible.

#የምትወደዉ ሰዉ ሲናፍቅህ የሆነች የዝምታ ግዜ ትመጣለች!! ያኔ ወይ ደስተኛ ትሆናለህ ወይ ደግሞ እንባህን መቆጣጠር ያቅትሀል!!#ዛሬ ነገ #ከልቤ አወጣታለሁ ብሎ ችላ አላትና ሚስቱ ሆነች። ከዛሬ ነገ እተዋለሁ ብሎ ተዳፈረና ሱሱ ሆነ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group